በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ የሚገኘው ሎጎ ሐይቅ ላይ ለሚከናወነው ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የሚነሱ አርሶ አደሮች የካሳ ክፍያ ቅሬታ አነሱ።የሎጎ ሐይቅ ከደሴ ከተማ ወደ ወልዲያ በሚወስደው ዋና መንገድ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው ሐይቅ ከተማ 2 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ ሳይተላለፍልን እና ቅሬታችን ሳይሰማ ይዞታችን እየታረሰ ነው” ሲሉ ነው ለቢቢሲ የተናገሩት።

WWW.BBC.COM
“ካሳ ሳይተላለፍልን መሬታችን እየታረሰ ነው” - በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ የሐይቅ ከተማ አርሶ አደሮች - BBC News አማርኛ
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ የሚገኘው ሎጎ ሐይቅ ላይ ለሚከናወነው ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የሚነሱ አርሶ አደሮች የካሳ ክፍያ ቅሬታ አነሱ።የሎጎ ሐይቅ ከደሴ ከተማ ወደ ወልዲያ በሚወስደው ዋና መንገድ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው ሐይቅ ከተማ 2 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ ሳይተላለፍልን እና ቅሬታችን ሳይሰማ ይዞታችን እየታረሰ ነው” ሲሉ ነው ለቢቢሲ የተናገሩት።
0 Comments 0 Shares