በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መምህራን የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ ስላልተከፈላቸው የስራ ማቆም አድማ ከመቱ ሶስት ሳምንታት ተቆጠሩ።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ዶ/ር ኪሮስ ጉኡሽ በበኩላቸው በስራ ማቆም አድማ ላይ የተሳተፉ መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አሳስበዋል።
በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መምህራን የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ ስላልተከፈላቸው የስራ ማቆም አድማ ከመቱ ሶስት ሳምንታት ተቆጠሩ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ዶ/ር ኪሮስ ጉኡሽ በበኩላቸው በስራ ማቆም አድማ ላይ የተሳተፉ መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አሳስበዋል።
WWW.BBC.COM
ለ17 ወራት ባልተከፈለ ውዝፍ ደመወዝ ምክንያት የቀጠለው የመቀለ መምህራን የስራ ማቆም አድማ - BBC News አማርኛ
በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መምህራን የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ ስላልተከፈላቸው የስራ ማቆም አድማ ከመቱ ሶስት ሳምንታት ተቆጠሩ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ዶ/ር ኪሮስ ጉኡሽ በበኩላቸው በስራ ማቆም አድማ ላይ የተሳተፉ መምህራን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አሳስበዋል።
0 Comments 0 Shares