አኒሚያ በተለይ ለነፍሰጡር ሴቶች እና ለጽንሳቸው ደኅንነት ስጋት ከመሆን ባሻገር እስከ ሕልፈት የሚያደርስ የጤና ችግር ነው። አኒሚያ ቀይ የደም ህዋሳት ወይም ሄሞግሎቢን ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ኦክስጅንን ማጓጓዝ ሲሳነው የሚፈጠር ነው።

0 Comments
0 Shares