ላምፓዲና ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ) በመጠቀም የሚሠራ ቻትቦት ነው። የተሠራው አውስትራሊያ ባሉ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ነው። አሠራሩ ቻትጂፒቲን ይመስላል። ከተጠቃሚዎች ለሚቀርቡለት የተለያዩ ጥያቄዎች በጽሑፍ ምላሽ ይሰጣል።

0 Comments
0 Shares