በሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎቹን በሹም ሽር እና በኩብለላ ላጣው የሰላም ሚኒስቴር ሁለት አዲስ አመራሮች ተሾሙለት።
በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመት ያገኙት አዲሶቹ ሚኒስትር ዲኤታዎች ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ እና አቶ ቸሩጌታ ገነነ እንደሆኑ ቢቢሲ ከተሿሚዎቹ አረጋግጧል።
በሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎቹን በሹም ሽር እና በኩብለላ ላጣው የሰላም ሚኒስቴር ሁለት አዲስ አመራሮች ተሾሙለት። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመት ያገኙት አዲሶቹ ሚኒስትር ዲኤታዎች ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ እና አቶ ቸሩጌታ ገነነ እንደሆኑ ቢቢሲ ከተሿሚዎቹ አረጋግጧል።
WWW.BBC.COM
ሰላም ሚኒስቴር በአቶ ታዬ ደንደአ እና በዶ/ር ስዩም መስፍን ቦታ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎች ተሾሙለት - BBC News አማርኛ
በሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎቹን በሹም ሽር እና በኩብለላ ላጣው የሰላም ሚኒስቴር ሁለት አዲስ አመራሮች ተሾሙለት። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሹመት ያገኙት አዲሶቹ ሚኒስትር ዲኤታዎች ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ እና አቶ ቸሩጌታ ገነነ እንደሆኑ ቢቢሲ ከተሿሚዎቹ አረጋግጧል።
0 Comments 0 Shares