የሆሊውድ ተዋናይ እና ፕሮዲውሰር ነች መቀለ ተወልዳ በስድስት አመቷ ወደ አሜሪካ ያቀናችው ፍርቱና ገብረስላሴ። ፊልም አፍቃሪዎች፤ አይ አም ሂር ቱ ኢንድ ዩ (I am here to End You)፣ ማኒፌስት (Manifest 2018)፣ እና ብሉ ብለድስ (Blue Bloods 2010) ላይ ስትተውን ያውቋታል።

0 Comments
0 Shares