እንደህዝብ የመከበር ልኩ!
(አሌክስ አብርሃም)
በዓለማችን የመንገደኞች ባቡር ታሪክ ፌርማታው ላይ በሰዓቱ በመድረስ የጃፖኖችን ባቡር የሚወዳደር የለም!! በጃፖን "ባቡር ዘገየ" የሚል ወሬ ዜና ሁሉ ሊሆን ይችላል!!
ታዲያ መንገደኞች ቁመው ሲጠብቁ ባቡሩ (በምንም ምክንያት ) ከአንድ እሰከ አምስት ደቂቃ ከዘገየ መንገደኞች ከተሳፈሩ በኃላ የባቡሩ ሰራተኞች ሃላፊ ይቅርታ ይጠይቃል!! መንገደኛውን ባጠቃላይ በድምፅ ማጉያ መሠላችሁ??? በእያንዳንዱ መንገደኛ ወንበር እየሄደ ከወገቡ ሰበር ብሎ!!
የሚገርመው ይሄ አይደለም .... ባቡሩ ከአምስት ደይቃ በላይ አንድ ደይቃ እንኳን ቢዘገይ ለእያንዳንዱ ተሳፋሪ ማህተም ያለበት የይቅርታ ደብዳቤ ይሠጣል!! ይሉናል!
እንደህዝብ የመከበር ልኩ! (አሌክስ አብርሃም) በዓለማችን የመንገደኞች ባቡር ታሪክ ፌርማታው ላይ በሰዓቱ በመድረስ የጃፖኖችን ባቡር የሚወዳደር የለም!! በጃፖን "ባቡር ዘገየ" የሚል ወሬ ዜና ሁሉ ሊሆን ይችላል!! ታዲያ መንገደኞች ቁመው ሲጠብቁ ባቡሩ (በምንም ምክንያት ) ከአንድ እሰከ አምስት ደቂቃ ከዘገየ መንገደኞች ከተሳፈሩ በኃላ የባቡሩ ሰራተኞች ሃላፊ ይቅርታ ይጠይቃል!! መንገደኛውን ባጠቃላይ በድምፅ ማጉያ መሠላችሁ??? በእያንዳንዱ መንገደኛ ወንበር እየሄደ ከወገቡ ሰበር ብሎ!! የሚገርመው ይሄ አይደለም .... ባቡሩ ከአምስት ደይቃ በላይ አንድ ደይቃ እንኳን ቢዘገይ ለእያንዳንዱ ተሳፋሪ ማህተም ያለበት የይቅርታ ደብዳቤ ይሠጣል!! ይሉናል!
0 Comments 0 Shares