የእንግሊዝን ንጉሣዊ ቤተሰብ ይዘት እስከወዲያኛው የለወጠው የልዑል ሃሪና የሜጋን ሜርከል ጋብቻ እጅግ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተከናውኗል። ከለንደን ወጣ ብላ በምትገኘው ዊንድሶር ከተማ በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ላይ ሙሽራዪቱን ይዘው እልጃቸው ሃሪ ዘንድ ያደረሱት ልዑል ቻርልስ ናቸው። የሜጋን አባት ታመስ ሜርክል በጤና ምክንያት በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ሳይገኙ ቀርተዋል። ትናንት የሰሲክስን መስፍን፣ የቀድሞውን የዌልስ ልዑል ሃሪን ስታገባ የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አባል […]
The post ሰፋኒት ሜጋን ሜርክል – የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አዲስ ደም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የእንግሊዝን ንጉሣዊ ቤተሰብ ይዘት እስከወዲያኛው የለወጠው የልዑል ሃሪና የሜጋን ሜርከል ጋብቻ እጅግ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተከናውኗል። ከለንደን ወጣ ብላ በምትገኘው ዊንድሶር ከተማ በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ላይ ሙሽራዪቱን ይዘው እልጃቸው ሃሪ ዘንድ ያደረሱት ልዑል ቻርልስ ናቸው። የሜጋን አባት ታመስ ሜርክል በጤና ምክንያት በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ሳይገኙ ቀርተዋል። ትናንት የሰሲክስን መስፍን፣ የቀድሞውን የዌልስ ልዑል ሃሪን ስታገባ የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አባል […] The post ሰፋኒት ሜጋን ሜርክል – የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አዲስ ደም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ሰፋኒት ሜጋን ሜርክል - የእንግሊዝ ንጉሣዊ ቤተሰብ አዲስ ደም
የእንግሊዝን ንጉሣዊ ቤተሰብ ይዘት እስከወዲያኛው የለወጠው የልዑል ሃሪና የሜጋን ሜርከል ጋብቻ እጅግ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ትናንት ተከናውኗል ...
0 Comments 0 Shares