የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሶሪያ አቻቸው በሽር አላሳድ ጋር ሶቼ በተሰኘችው የሩሲያ ከተማ ተገናኝተው ተወያዩ። በዚህ ወቅት የሶሪያው ፕሬዚዳንት በሽር አላሳድ ሩሲያ በሀገራቸው እየተካሄደ ባለው የሶሪያ የእርስ በእርስ ጦርነት መንግስትን በመደገፍ ላደረገችው ድጋፍ ምስጋና ማቅረባችው ተነግሯል። በሽር አላሳድ በሩሲያ ያደረጉት ይህ ጉብኝት በሶሪያ የእርስ በእርስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ ያደረጉት ሁለተኛው የውጭ ሀገር ጉዞ መሆኑ ተጠቁሟል። […]
The post ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከሶሪያው አቻቸው በሽር አላሳድ ጋር ተወያዩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares