በአሜሪካ ቴክሳስ በሚገኝ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በተከፈተ ተኩስ ከሰምንት እስከ 10 የሚጠጉ ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ ፖሊስ አስታወቀ። በሴንት ፈይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በተከፈተው ተኩስ የሞቱት አብዛኛዎቹ ተማሪዎች መሆናቸውን ፓሊስ ገልጿል። በአሁኑ ወቅት ጥቃቱ በደረሰበት ስፍራ የነበሩ ተማሪዎች በጊዜያዊ ማቆያ ተጠልለው እንደሚገኙም ነው የተገለፀው። ይህም ጥቃት በትምህርት ቤት ላይ በተከፈተ ተኩስ ህይወታቸው […]
The post በአሜሪካ በትምህርት በቤት በተከፈተ ተኩስ ከስምንት ሰዎች በላይ ሞቱ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በአሜሪካ ቴክሳስ በሚገኝ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በተከፈተ ተኩስ ከሰምንት እስከ 10 የሚጠጉ ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ ፖሊስ አስታወቀ። በሴንት ፈይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በተከፈተው ተኩስ የሞቱት አብዛኛዎቹ ተማሪዎች መሆናቸውን ፓሊስ ገልጿል። በአሁኑ ወቅት ጥቃቱ በደረሰበት ስፍራ የነበሩ ተማሪዎች በጊዜያዊ ማቆያ ተጠልለው እንደሚገኙም ነው የተገለፀው። ይህም ጥቃት በትምህርት ቤት ላይ በተከፈተ ተኩስ ህይወታቸው […] The post በአሜሪካ በትምህርት በቤት በተከፈተ ተኩስ ከስምንት ሰዎች በላይ ሞቱ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
በአሜሪካ በትምህርት በቤት በተከፈተ ተኩስ ከስምንት ሰዎች በላይ ሞቱ
በአሜሪካ ቴክሳስ በሚገኝ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በተከፈተ ተኩስ ከሰምንት እስከ 10 የሚጠጉ ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ ፖሊስ አስታወቀ።
0 Comments 0 Shares