በኩባ ሃቫና አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ቦይንግ 737 ተከስክሶ ከ100 ሰዎች በላይ ህወታቸውን ማጣታቸው ተነገረ፡፡ የኩባ የኮሚኒስት ፓርቲ ጋዜጣ ሶስት ሰዎች ከአደጋው መትረፋቸውን ዘግቧል፤ ሆኖም በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ አውሮፕላኑ ተጓዦችንና ሰራተኞችን ጨምሮ 110 ሰዎችን ይዞ በመጓዝ ላይ ነበር፡፡ አውሮፕላኑ የሃገር ውስጥ በረራ ለማድረግ ከዋና ከተማዋ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ መከስከሱ ነው የገለጹት፡፡ የ1979 ስሪቱ […]
The post በኩባ ቦይንግ 737 ተከስክሶ ከ100 ሰዎች በላይ ህወታቸውን አጡ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በኩባ ሃቫና አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ቦይንግ 737 ተከስክሶ ከ100 ሰዎች በላይ ህወታቸውን ማጣታቸው ተነገረ፡፡ የኩባ የኮሚኒስት ፓርቲ ጋዜጣ ሶስት ሰዎች ከአደጋው መትረፋቸውን ዘግቧል፤ ሆኖም በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ አውሮፕላኑ ተጓዦችንና ሰራተኞችን ጨምሮ 110 ሰዎችን ይዞ በመጓዝ ላይ ነበር፡፡ አውሮፕላኑ የሃገር ውስጥ በረራ ለማድረግ ከዋና ከተማዋ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ መከስከሱ ነው የገለጹት፡፡ የ1979 ስሪቱ […] The post በኩባ ቦይንግ 737 ተከስክሶ ከ100 ሰዎች በላይ ህወታቸውን አጡ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
በኩባ ቦይንግ 737 ተከስክሶ ከ100 ሰዎች በላይ ህወታቸውን አጡ
በኩባ ሃቫና አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ቦይንግ 737 ተከስክሶ ከ100 ሰዎች በላይ ህወታቸውን ማጣታቸው ተነገረ፡፡ የኩባ የኮሚኒስት ፓርቲ ጋዜጣ ሶስት ሰዎች ከአደጋው መትረፋቸውን ዘግቧል፤ ሆኖም በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡
0 Comments 0 Shares