ይህ በየትኛው ዓለም ላይ የተለመደ ጉዳይ አይደለም፡፡ በታይላንድ ባንኮክ እየሆነ ያለው ነገር ታዲያ ካፌ ሄደው ቡና ብቻ አይደለም ፉት የሚሉት ተብሏል፡፡ ያልተለመደውና ለሰውም አዲስ የሆነው ጉዳይ ሞትን እንዲለማመዱ በሚል የሬሳ ሳጥን መቀመጡ ነው፡፡ ይህንን ድርጊት መለማመድ የፈለገ ሰው ምቹ ወደ ሆነው ሳጥን ገብቶ ለሦስት ደቂቃ ተዘግቶበት ይቆያል፡፡ በሳጥኑ ውስጥ ለሦስት ደቂቃ የቆየው የ15 ዓመቱ ታዳጊ […]
The post ሞትን የሚለማመዱበት ካፌ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares