የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት መልቀቂያ አስገቡ
ዳዊት እንደሻው
Fri, 05/18/2018 - 18:41
የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት መልቀቂያ አስገቡ ዳዊት እንደሻው Fri, 05/18/2018 - 18:41
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት መልቀቂያ አስገቡ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን ናና ከፍተኛ ወቀሳዎች ከተሰነዘሩበት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሰባ በኋላ፣ ዓርብ ግንቦት 10 ቀን 2010 ዓ.ም. የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ማስገባታቸው ታወቀ፡፡
0 Comments 0 Shares