እንደተጠበቀው ፋሲለደስ የባህል ቡድን በሙዚቃው አንደኛነቱን ይዟል፡፡ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደግሞ የቲያትር ዘርፉ አንደኛው ተሸላሚ ነው፡፡ ዘመናቸውን ለጥበብ የሰጡ አንጋፋዎች ተዘክረዋል፡፡ ለ13ኛ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው እና ግንቦት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. የጀመረው የአማራ ክልል የባህልና የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ግንቦት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በተካሄደው ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል፡፡ የአማራ ክልል […]
The post አምስት ቀናት የቆየው 13ኛው የአማራ የባህልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ትናንት ምሽት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares