በቅርብ ጊዜ በዴሞከራቲክ ጎንጎ የገጠር አካባቢዎች የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ስርጭት ወደ ዴሞክራቲክ ኮንጎዋ ምባንዳካ ከተማ መዛመቱ ተገልጿል። የቫይረሱ በፍጥነት ወደ ከተሞቹ እየተስፋፋ መምጣት በአካባቢው ውጥረት እንዲነግስ ማድረጉ ነው የተገለጸው። የ1ሚሊየን ያህል ዜጎች መቀመጫ በሆነችው ምባንዳካ ከተማ ቫይረሱ መከሰቱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ኦሊይ ካሌንጋ ያረጋገጡ ሲሆን፥ ከተማዋ ከዚህ ወር በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ቫይረሱ ከተከሰተበት አከባቢ 80 […]
The post በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ወደ ምባንዳካ ከተማ ተዛመተ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በቅርብ ጊዜ በዴሞከራቲክ ጎንጎ የገጠር አካባቢዎች የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ስርጭት ወደ ዴሞክራቲክ ኮንጎዋ ምባንዳካ ከተማ መዛመቱ ተገልጿል። የቫይረሱ በፍጥነት ወደ ከተሞቹ እየተስፋፋ መምጣት በአካባቢው ውጥረት እንዲነግስ ማድረጉ ነው የተገለጸው። የ1ሚሊየን ያህል ዜጎች መቀመጫ በሆነችው ምባንዳካ ከተማ ቫይረሱ መከሰቱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ኦሊይ ካሌንጋ ያረጋገጡ ሲሆን፥ ከተማዋ ከዚህ ወር በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ቫይረሱ ከተከሰተበት አከባቢ 80 […] The post በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ወደ ምባንዳካ ከተማ ተዛመተ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ወደ ምባንዳካ ከተማ ተዛመተ
በቅርብ ጊዜ በዴሞከራቲክ ጎንጎ የገጠር አካባቢዎች የተከሰተው የኢቮላ ቫይረስ ስርጭት ወደ ዴሞክራቲክ ኮንጎዋ ምባንዳካ ከተማ መዛመቱ ተገልጿል። የቫይረሱ በፍጥነት ወደ ከተሞቹ እየተስፋፋ መምጣት በአካባቢው ውጥረት እንዲነግስ ማድረጉ ነው የተገለጸው።
0 Comments 0 Shares