ኢትዮጵያን ለ44 ዓመታት የገዟት አጼ ኃይለ ስላሴ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ካሉ መሪዎች የዓለም አቀፉን መድረክና ምናብ በመቆጣጠር ከፍተኛ ስፍራ ይሰጣቸዋል።በተለይም በጥቁሩ ዓለም ምናብ ኃይለ ስላሴ እንደ ነጻ አውጭ፣ መሲህ፣ ቅኝ ገዢዎችን ያንበረከኩ፣ ለተጨቆኑ ተስፋ ተደርገው ይሳላሉ። የዘረጉት ስርዓት ጭካኔ፣ ጭፍጨፋና አምባገነንትም የተጸናወተው ነው የሚሉት ትችቶችም ስማቸውን አላጠለሸውም።ዛሬ ሐምሌ 16/ 2015 ንጉሱ የተወለዱበትን 131ኛ የልደት በዓልንም አስመልክተን በዓለም አቀፉ ምናብ የታዩበትን ሁኔታ እንቃኛለን።

0 Comments
0 Shares