ገንዘብ ለማግኘት ሲባል ስለሚፈጸሙ እገታዎች መስማት አስደንጋጭነቱ እየቀረ ይመስላል። ተደጋግሞ እየተከሰተ ቤተሰብ ያለውን ሁሉ በማሟጠጥ ከፍሎ ሲያስለቅቅ፣ በአጋቾች እጅ ወጥተው የቀሩ ሰዎችም አሉ። ልጃቸው የታገተባቸው የምሥራቅ ጎጃሙ ጡረተኛ መምህር ቤታቸውን እንኳን ሸጠው የማይመልሱት ዕዳ ውስጥ በመግባት ልጃቸውን አስለቅቀዋል። “በአንድ ሚሊዮን ብር የልጄን ነፍስ ገዛሁ” የሚሉት መምህር፣ እንዴት ልጃቸውን በእጃቸው እንዳስገቡ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

WWW.BBC.COM
“የልጄን ሕይወት በአንድ ሚሊዮን ብር ገዛሁ” ልጃቸውን ከእገታ ያስለቀቁ አባት - BBC News አማርኛ
ገንዘብ ለማግኘት ሲባል ስለሚፈጸሙ እገታዎች መስማት አስደንጋጭነቱ እየቀረ ይመስላል። ተደጋግሞ እየተከሰተ ቤተሰብ ያለውን ሁሉ በማሟጠጥ ከፍሎ ሲያስለቅቅ፣ በአጋቾች እጅ ወጥተው የቀሩ ሰዎችም አሉ። ልጃቸው የታገተባቸው የምሥራቅ ጎጃሙ ጡረተኛ መምህር ቤታቸውን እንኳን ሸጠው የማይመልሱት ዕዳ ውስጥ በመግባት ልጃቸውን አስለቅቀዋል። “በአንድ ሚሊዮን ብር የልጄን ነፍስ ገዛሁ” የሚሉት መምህር፣ እንዴት ልጃቸውን በእጃቸው እንዳስገቡ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
0 Comments 0 Shares