ብዕራቸው ከዓመት ዓመት የማይነጥፍ፣ የአንባቢን የአእምሮ ረሃብ ለማስታገስ የሚታትሩ፣ ጥናት እና ምርምር የሚያደርጉ ደራሲያን ፈተና ውስጥ መውደቃቸውን በተለያየ አጋጣሚ እየተናገሩ ነው። በሕትመት ዋጋ መናር ምክንያት የበርካታ ፀሐፊያን ሥራዎች ወደ ተደራሲያን በተፈለገው ጊዜ እንዳይደርሱ ምክንያት ሆኗል። የታተሙትም የመሸጫ ዋጋቸው ከፍተኛ በመሆኑ አንባቢያን ገዝተው እንዳያነቧቸው እንቅፋት ሆኗል። ምን መፍትሔ ይኖር ይሆን?

0 Comments
0 Shares