በኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብት አያያዞች ላይ መሻሻሎች ታይተዋል በሚል ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ላይ ከጣለቻቸው ክልከላዎች መካከል የተወሰኑት እንዲነሱ ማድረጓ ተቃውሞን አስከተለ። በሰሜን ኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ወቅት በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል መባሉን ተከትሎ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀቦችን እና ክልካለዎችን ጥላ እንደነበረ ይታወሳል።

0 Comments
0 Shares