የወላይታ ዞንን ጨምሮ ሌሎች 6 ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች በጋራ አንድ ክልል ለመመሥረት የቀረበው የሕዝበ ውሳኔ ሐሳብ ሕዝባዊ ይሁታን አገኘ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማክሰኞ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው እና የተረጋገጠ ነው ባለው የሕዝበ ውሳኔ ውጤት መሠረት ኢትዮጵያ አንድ አዲስ ተጨማሪ ክልል ይኖራታል።

WWW.BBC.COM
ወላይታ ከሌሎች ዞኖች እና ወረዳዎች ጋር በክልል እንዲደራጅ የሚያስችል ድምጽ ተሰጠ - BBC News አማርኛ
የወላይታ ዞንን ጨምሮ ሌሎች 6 ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች በጋራ አንድ ክልል ለመመሥረት የቀረበው የሕዝበ ውሳኔ ሐሳብ ሕዝባዊ ይሁታን አገኘ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማክሰኞ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው እና የተረጋገጠ ነው ባለው የሕዝበ ውሳኔ ውጤት መሠረት ኢትዮጵያ አንድ አዲስ ተጨማሪ ክልል ይኖራታል። በዚህም ኮንሶ፣ ወላይታ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ጋሞ፣ ጌዴኦ እና ጎፋ ዞኖች እንዲሁም ቡርጂ፣ ባስኬቶ፣ አሌ፣ አማሮ እና ዲራሼ ወረዳዎች አንድ ክልል ይመሠርታሉ።
0 Comments 0 Shares