ስቱዋርት ስኮት በሥዕል ሥራ የተካነ ነው። አንዳንድ ሥራዎቹን ለማጠናቀቅ እስከ 100 ሰዓታት ይወስድበታል። ፎቶግራፍ የሚመስሉትን ሥዕሎቹን በራሱ ሃሳብ አመንጪነት ነው የሚስላቸው። ሥዕሎቹ ብዙ ነገሮችን የሚያካትቱ በመሆናቸው ብዙ ሰዎች ከፎቶግራፍ ጋር ያመሳስሏቸዋል።

WWW.BBC.COM
ሥዕሎቹን ከፎቶግራፎች ለመለየት ብዙዎች የሚቸገሩበት ጥበበኛ - BBC News አማርኛ
ስቱዋርት ስኮት በሥዕል ሥራ የተካነ ነው። አንዳንድ ሥራዎቹን ለማጠናቀቅ እስከ 100 ሰዓታት ይወስድበታል። ፎቶግራፍ የሚመስሉትን ሥዕሎቹን በራሱ ሃሳብ አመንጪነት ነው የሚስላቸው። ሥዕሎቹ ብዙ ነገሮችን የሚያካትቱ በመሆናቸው ብዙ ሰዎች ከፎቶግራፍ ጋር ያመሳስሏቸዋል።
0 Comments 0 Shares