የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊዎች ቫግነር ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ለአንድ ቀን የቆየ አመጽ በሩሲያ ጦር ላይ ካካሄደ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግሮ ለመኖር ወስኗል። በተለያዩ አገራት የሚንቀሳቀሰው ቫግነር ቡድን፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ነበረው። የቡድኑ መሪ ፕሪጎዢን ከፕሪዝዳንት ፑቲን ጋር ጥብቅ ወዳጅነት ነበረው። አሁን ግን “ከሃዲ” ተብሏል።

WWW.BBC.COM
በፕሬዝዳንት ፑቲን “ከሃዲ” የተባለው የቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ማን ነው? - BBC News አማርኛ
የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊዎች ቫግነር ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ለአንድ ቀን የቆየ አመጽ በሩሲያ ጦር ላይ ካካሄደ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግሮ ለመኖር ወስኗል። በተለያዩ አገራት የሚንቀሳቀሰው ቫግነር ቡድን፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ነበረው። የቡድኑ መሪ ፕሪጎዢን ከፕሪዝዳንት ፑቲን ጋር ጥብቅ ወዳጅነት ነበረው። አሁን ግን “ከሃዲ” ተብሏል።
0 Comments 0 Shares