በምሥራቅ እስያ ሴቶች ላይ የጾታዊ ጥቃት ይዘት ያላቸውን ቪዲዮዎች በድብቅ እየቀረጹ በስውር የበይነ መረብ መድረኮች ላይ ለተመልካቾች በገንዘብ የሸጣሉ። ቪዲዮዎቹ የሚቀረጹት ሕዝብ በብዛት በሚሰበሰብባቸው በባቡሮች፣ በአውቶብሶች እና በሌሎችም አካባቢዎች ነው። ቪዲዮዎቹ በዋናነት “አንክል ኩዊ” በሚባል ሰው እና ግብረ አበሮቹ ተቀርጸው በድረ ጽ የሚሸጡ መሆናቸው ሲል ቢቢሲ አረጋግጧል።

0 Comments
0 Shares