አቶ ቢቲማ ደለሳ የምዕራብ ሸዋ ዞን ቶኬ ኩታዬ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በ50ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት አቶ ቢቲማ የቤቱ ታላቅ ልጅ ናቸው። የአቶ ቢቲማ አባት አቶ ደለሳ ሞጋሳ ይባላሉ። አቶ ደለሳ በወጣትነት ዘመናቸው የአቶ ቢቲማ እናትን ከማግባታቸው በፊት ሌላ ትዳር ነበራቸው።ይህ ታዲያ ለዘመናት የዘለቀ ምስጢር ሆኖ ቆይቷል።

WWW.BBC.COM
የአባትን አደራ ለመፈጸም በተደረገ ፍለጋ ከ50 ዓመታት በኋላ የተገናኙት ወንድማማቾች - BBC News አማርኛ
አቶ ቢቲማ ደለሳ የምዕራብ ሸዋ ዞን ቶኬ ኩታዬ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በ50ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት አቶ ቢቲማ የቤቱ ታላቅ ልጅ ናቸው። የአቶ ቢቲማ አባት አቶ ደለሳ ሞጋሳ ይባላሉ። አቶ ደለሳ በወጣትነት ዘመናቸው የአቶ ቢቲማ እናትን ከማግባታቸው በፊት ሌላ ትዳር ነበራቸው።ይህ ታዲያ ለዘመናት የዘለቀ ምስጢር ሆኖ ቆይቷል።
0 Comments 0 Shares