የሩሲያ መከላከያ ድጋፍ ሆኖ ዩክሬንን ሲወጋ የቆየው የቫግነር ቅጥረኛ የገዳዮች ቡድን ከትናንት ምሽት ጀምሮ ዩክሬንን ለቆ ወጥቷል። የቡድኑ መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን በርካታ ወታደሮቼ በሩሲያ መከላከያ ትእዛዝ በሚሳኤል ተገድለውብኛል ሲል ክስ ያቀረበ ሲሆን እየሆነ ላለው ሁሉ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትርን ተጠያቂ አድርጓል። አሁን ደግሞ ደቡባዊ ሮስቶቭ ከተማ የመከላከያ መሥሪያ ቤትን ተቆጣጥሪያለሁ ብሏል። በዚህ የተነሳ በሞስኮ ውጥረት ነግሷል።

0 Comments
0 Shares