ለመኖሪያ በከፈልነው የሊዝ መሬት እንቀበር? | ስናፍቅሽ አዲስ በድሬቲዩብ ለአስክሬን ማሳረፊያ የሚከፈለው ገንዘብ ለደሃ ኑሮውን ብቻ ሳይሆን ሞቱን አክብዶበታል፡፡ የእምነት ተቋማት የአከራይነት መንፈስ ተጠናውቷቸው፤ ሙታን በመልሶ ማልማት መነሳት ጀምረዋል፡፡ በምንቀበርበት ቤተስኪያን ጊቢ ሲነገረን የኖርነው ከሞትን በኋላ በትንሳዔ ሙታን እንደምንነሳ ነው፡፡ እያየን ያለነው ግን ያን አይደለም፡፡ ከትንሳዔ ሙታን በፊት በመልሶ ማልማት መነሳት ጀምረናል፡፡ የመቃብር ጓሮዎች ሰርቪስ ቤት መስራት […]
The post ለመኖሪያ በከፈልነው የሊዝ መሬት እንቀበር? appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ለመኖሪያ በከፈልነው የሊዝ መሬት እንቀበር? | ስናፍቅሽ አዲስ በድሬቲዩብ ለአስክሬን ማሳረፊያ የሚከፈለው ገንዘብ ለደሃ ኑሮውን ብቻ ሳይሆን ሞቱን አክብዶበታል፡፡ የእምነት ተቋማት የአከራይነት መንፈስ ተጠናውቷቸው፤ ሙታን በመልሶ ማልማት መነሳት ጀምረዋል፡፡ በምንቀበርበት ቤተስኪያን ጊቢ ሲነገረን የኖርነው ከሞትን በኋላ በትንሳዔ ሙታን እንደምንነሳ ነው፡፡ እያየን ያለነው ግን ያን አይደለም፡፡ ከትንሳዔ ሙታን በፊት በመልሶ ማልማት መነሳት ጀምረናል፡፡ የመቃብር ጓሮዎች ሰርቪስ ቤት መስራት […] The post ለመኖሪያ በከፈልነው የሊዝ መሬት እንቀበር? appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ለመኖሪያ በከፈልነው የሊዝ መሬት እንቀበር?
በእርግጥ መንግስት የለንም ... መንግስታችን ለመቃብር የሚከፈለውን ክፍያ ቢመለከት በአናቱ ታክስ እንደሚጥልበት ጥርጥር የለኝም ...
0 Comments 0 Shares