የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በጅቡቲ ጉብኝታቸው ከፕሬዝዳንት ዑመር ጊሌ ጋር ባደረጉበት የሁለትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያ ድርሻ ያለበት የወደብ ልማት እንዲኖር ሀሳቡ የቀረበ ሲሆን በመሰረተ ሃሳቡ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ መሪዎቹ የሁለቱ አገሮች የውጭ ጉዳይ እና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትሮች ተጨማሪ ዝርዝር ጉዳዮችን አጥንተው እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡ ሁለቱ አገራት በወደብ፣ በእርሻ፣ በመንገድ እና በሌሎች ሁለቱን አገሮች ተጠቃሚ […]
The post የኢትዮጵያ ድርሻ ያለበት የወደብ ልማት እንዲኖር ስምምነት ላይ ተደረሰ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በጅቡቲ ጉብኝታቸው ከፕሬዝዳንት ዑመር ጊሌ ጋር ባደረጉበት የሁለትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያ ድርሻ ያለበት የወደብ ልማት እንዲኖር ሀሳቡ የቀረበ ሲሆን በመሰረተ ሃሳቡ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ መሪዎቹ የሁለቱ አገሮች የውጭ ጉዳይ እና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትሮች ተጨማሪ ዝርዝር ጉዳዮችን አጥንተው እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡ ሁለቱ አገራት በወደብ፣ በእርሻ፣ በመንገድ እና በሌሎች ሁለቱን አገሮች ተጠቃሚ […] The post የኢትዮጵያ ድርሻ ያለበት የወደብ ልማት እንዲኖር ስምምነት ላይ ተደረሰ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የኢትዮጵያ ድርሻ ያለበት የወደብ ልማት እንዲኖር ስምምነት ላይ ተደረሰ
መሪዎቹ የሁለቱ አገሮች የውጭ ጉዳይ እና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትሮች ተጨማሪ ዝርዝር ጉዳዮችን አጥንተው እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥተዋል ...
0 Comments 0 Shares