በፕሬስ ነጻነት አፈና ሰ/ ኮርያና ኤርትራ አለማችንን ይመራሉ የአለማችን አገራትን የፕሬስ ነጻነት አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ፣ ከሰሞኑም የ2018 አመት የአገራትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 የአለማችን አገራት 150ኛ ደረጃን መያዟን አመልክቷል፡፡ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት አፈናዎች ላይ ይህ ነው የሚባል መሻሻል አልታየም ያለው የተቋሙ ሪፖርት፣ በአገሪቱ ኢንተርኔትና ማህበራዊ […]
The post ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 አገራት 150ኛ ደረጃን ይዛለች ተባለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በፕሬስ ነጻነት አፈና ሰ/ ኮርያና ኤርትራ አለማችንን ይመራሉ የአለማችን አገራትን የፕሬስ ነጻነት አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ፣ ከሰሞኑም የ2018 አመት የአገራትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 የአለማችን አገራት 150ኛ ደረጃን መያዟን አመልክቷል፡፡ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት አፈናዎች ላይ ይህ ነው የሚባል መሻሻል አልታየም ያለው የተቋሙ ሪፖርት፣ በአገሪቱ ኢንተርኔትና ማህበራዊ […] The post ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 አገራት 150ኛ ደረጃን ይዛለች ተባለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 አገራት 150ኛ ደረጃን ይዛለች ተባለ
የአለማችን አገራትን የፕሬስ ነጻነት አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ፣ ከሰሞኑም የ2018 አመት የአገራትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 የአለማችን አገራት 150ኛ ደረጃን መያዟን አመልክቷል ...
0 Comments 0 Shares