በእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ሩቨን ሩቪሊን የሚመራ የልዑካን ቡድን በአገራችን የሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ሚያዚያ 23 ቀን 2010 ዓ.ም አዲስ አበባ ይገባል፡፡ ክቡር ፕሬዝዳንቱ ከኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ይወያያሉ ፡፡ ኢትዮጵያና እስራኤል ከንግስት ሳባ እና ንጉስ ሰለሞን ግንኙነት ጀምሮ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው […]
The post የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares