ለአስራ ስምንት ወራት የዘለቀውን የዩክሬን እና የሩሲያን ጦርነት በንግግር እንዲቋጭ ለማድረግ ሰባት የአፍሪካ መሪዎች ወደ ሁለቱ አገራት አቅንተዋል። በደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የሚመራው የሰላም ተልዕካን ቡድን በአህጉሪቱ የምጣኔ ሃብት ቀውስ ያስከተለው ይህ ጦርነት እንዲያከትም የሁለቱን አገራት መሪዎችን የማግባባት ሥራን ጀምሯል።

0 Comments
0 Shares