ባለፈው ግንቦት በኢትዮጵያ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማቋቋም የሚያስችል አዋጅ ጸድቋል። በዚህም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ይሆናል። ለዚህም የሚያስፈልገውን ዝግጅት እንዳጠናቀቀ የገለጸ ሲሆን፣ ምን አልባትም በቀጣዩ ዓመት በአዲሱ መዋቅር መሠረት ሥራውን ሊጀምር ይችላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝነትን በመተግበር ቀዳሚ ይሁን እንጂ፣ ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ይህንን አሰራር እንደሚተገብሩ ይጠበቃል።

WWW.BBC.COM
ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት መቀየር ለምን አስፈለገ? - BBC News አማርኛ
ባለፈው ግንቦት በኢትዮጵያ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማቋቋም የሚያስችል አዋጅ ጸድቋል። በዚህም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ይሆናል። ለዚህም የሚያስፈልገውን ዝግጅት እንዳጠናቀቀ የገለጸ ሲሆን፣ ምን አልባትም በቀጣዩ ዓመት በአዲሱ መዋቅር መሠረት ሥራውን ሊጀምር ይችላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝነትን በመተግበር ቀዳሚ ይሁን እንጂ፣ ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ይህንን አሰራር እንደሚተገብሩ ይጠበቃል።
0 Comments 0 Shares