በሰሜን ኮርያ በገጠመው የምግብ እጥረት ሳቢያ ጎረቤቶቻቸው በረሃብ መሞታቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል። ከዓለም በተገለለችው ሰሜን ኮርያ የሚኖሩና በተለይ ለቢቢሲ ቃላቸውን የሰጡ ነዋሪዎች እንደተናገሩት በረሃብ ጎረቤቶቻቸው እየሞቱ ነው።

0 Comments
0 Shares