ሦስት ሴት ልጆች ያሏቸው የደጊቱ እናት እና አባት በአካባቢያቸው ልጆቻቸውን ከጠለፋ የሚጠብቅላቸው እና ጥቃታቸውን በፍትሕ የሚክስ አካል አጥተው ከባድ ሰቆቃ ገጥሟቸዋል። በሲዳማ ክልል ነዋሪ የነበሩት ደጊቱ እና ታናሿ ተጠልፈዋል፣ የመጨረሻዋም በዚሁ ስጋት ምክንያት መኖሪያቸውን ለቃ ሄዳለች። ይህንንም ተከትሎ የወላጆቿ ትዳር ሲፈርስ፣ የእናቷ የአእምሮ ጤና ታውኳል። ይህ ጠለፋ የደጊቱን እና የቤተሰቦቿን ሕይወት እንዴት እንዳመሳቀለው ለቢቢሲ ተርካለች።

0 Comments
0 Shares