የናይጄሪያው ፕሬዝደንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ የአሜሪካው አቻቸውን በዋሽንግተን ዲሲ በማግኘት ለመወያየት ቀጠሮ ይዘዋል። ቡሃሪ በትራምፕ ዘመን ወደ አሜሪካ የሚያቀኑ የመጀመሪያው አፍሪካዊ መሪ ይሆናሉ።

0 Comments
0 Shares