ከ1960ዎቹ መጨረሻ እስከ 1970ዎቹ አጋማሽ የነበረውን የኢትዮጵያን ገጽታ የሰነዱ መዝገቦች ጨለም ያሉ ትዕይንቶች ይበዛባቸዋል፡፡ ቀይ ሽብር ፣ ነጭ ሽብር፣ ጅምላ እስር፣ ጅምላ ርሸና እያለ የሚከታተል ትርክት፡፡ መዝጋቢዎች ትልቅ ቦታ በሰጧቸው በእኒህ የታሪክ ጋራዎች የተከለሉ ወርቃማ ቤተሰባዊ ትዝታዎች፣ የፍቅርና መስዋዕትነት ታሪኮች፣ የጓደኝነትና አብሮነት ሁነቶችም ግን ነበሩ፡፡

WWW.BBC.COM
ከቀይ ሽብር ሰሞን ሰርግ እስከ ኢትዮጵያዊነት ዕምባ
ከ1960ዎቹ መጨረሻ እስከ 1970ዎቹ አጋማሽ የነበረውን የኢትዮጵያን ገጽታ የሰነዱ መዝገቦች ጨለም ያሉ ትዕይንቶች ይበዛባቸዋል፡፡ ቀይ ሽብር ፣ ነጭ ሽብር፣ ጅምላ እስር፣ ጅምላ ርሸና እያለ የሚከታተል ትርክት፡፡ መዝጋቢዎች ትልቅ ቦታ በሰጧቸው በእኒህ የታሪክ ጋራዎች የተከለሉ ወርቃማ ቤተሰባዊ ትዝታዎች፣ የፍቅርና መስዋዕትነት ታሪኮች፣ የጓደኝነትና አብሮነት ሁነቶችም ግን ነበሩ፡፡
0 Comments 0 Shares