ባለፈው ሳምንት ሰኔ 02/2015 ዓ.ም. አርብ ሌሊት በኮሎምቢያ ደን ውስጥ በወታደሮች መገናኛ ራድዮ ድንቅ ዜና ተሰማ። መላውን የኮሎምቢያ ሕዝብ ያስደሰተ ዜና ነበር። “ተዓምር ተዓምር ተዓምር ተዓምር” ይላል የራድዮ መልዕክቱ። ለ40 ቀናት በኮሎምቢያ ደን ጠፍተው የነበሩ አራት ሕጻናት መገኘታቸው ነበር ተዓምሩ።

WWW.BBC.COM
ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው በአማዞን ጫካ ለ40 ቀናት የቆዩት ሕጻናት እንዴት በሕይወት ተገኙ? - BBC News አማርኛ
ባለፈው ሳምንት ሰኔ 02/2015 ዓ.ም. አርብ ሌሊት በኮሎምቢያ ደን ውስጥ በወታደሮች መገናኛ ራድዮ ድንቅ ዜና ተሰማ። መላውን የኮሎምቢያ ሕዝብ ያስደሰተ ዜና ነበር። “ተዓምር ተዓምር ተዓምር ተዓምር” ይላል የራድዮ መልዕክቱ። ለ40 ቀናት በኮሎምቢያ ደን ጠፍተው የነበሩ አራት ሕጻናት መገኘታቸው ነበር ተዓምሩ።
0 Comments 0 Shares