አምሪሳር ትባላለች። ሁለት ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩባታል። በሰሜን ሕንድ የምትገኝ ከተማ ናት። አምሪሳር በጣፋጭ ምግብ፣ በታሪካዊ ሥነ ሕንጻ፣ በወርቃማ ቤተ አምልኮና በሌሎችም መስህቦች ትታወቃለች። በዋነኛነት ስሟ የሚጠራው ግን በሲክ ሃይማኖት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ቤተ መቅደስ መገኛ መሆኗ ነው። ከእነዚህ ሁሉ በላይ የአምሪሳር መገለጫ የሚባለው የነዋሪዎቿ ደግነት ነው።

0 Comments
0 Shares