ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዓለምን እያስደነቀ እያሸበረም ይገኛል። የበርካቶች ስጋት የእንጀራ ገመዳችን ይበጠሳል የሚለው ነው። የጥናት ጽሑፍ የሚሠራው ኤአይ፣ የሚያክመው ኤአይ፣ ልጅ የሚያጫውተው ኤአይ፣ የሚያጸዳው ኤአይ፣ መንገድ የሚያመላክተው ኤአይ፣ የሚያስተምረው ኤአይ. . . ታዲያ ሰዎች ቦታቸው የቱ ጋር ነው?

0 Comments
0 Shares