የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) የወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)ን የዋና ጸሐፊነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ። የኢትዮጵያ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ወርቅነህ ገበየሁ ተጨማሪ የሥራ ዘመን እንዲራዘም የተወሰነው ሰኞ ሰኔ 5/2015 ዓ. ም. ድርጅቱ ባደረገው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ነው።

0 Comments
0 Shares