‘ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)’ በሚል መጠሪያ አዲስ ክልላዊ ፓርቲ ለማቋቋም የቀረበ የቅድመ ዕውቅና ፍቃድ ጥያቄን ውድቅ ማድረጉን ብሔራዊ መርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ ‘ህወሓት’ በሚል ስም የአዲስ ፓርቲ መቋቋምን የማይቀበለው ከዚህ ቀደም መሠረቱን በትግራይ ያደረገው እና አገሪቱን ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በበላይነት ሲያስተዳደር ከነበረው ፓርቲ መጠሪያ ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ በመራጮች ዘንድ ግርታን ሊፈጥር ይችላል የሚለው አንዱ ምክንያት ነው።

WWW.BBC.COM
‘ህወሓት’ በሚል መጠሪያ አዲስ ፓርቲ ለመመሥረት የቀረበ ጥያቄ በምርጫ ቦርድ ውድቅ ተደረገ - BBC News አማርኛ
‘ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)’ በሚል መጠሪያ አዲስ ክልላዊ ፓርቲ ለማቋቋም የቀረበ የቅድመ ዕውቅና ፍቃድ ጥያቄን ውድቅ ማድረጉን ብሔራዊ መርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ ‘ህወሓት’ በሚል ስም የአዲስ ፓርቲ መቋቋምን የማይቀበለው ከዚህ ቀደም መሠረቱን በትግራይ ያደረገው እና አገሪቱን ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በበላይነት ሲያስተዳደር ከነበረው ፓርቲ መጠሪያ ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ በመራጮች ዘንድ ግርታን ሊፈጥር ይችላል የሚለው አንዱ ምክንያት ነው።
0 Comments 0 Shares