የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ድፍን ሦስት አሥርታትን አስቆጥሯል። ነገር ግን እንደመጀመሪያው ያለ አከራካሪ የዋንጫ ጨዋታ የለም። ማርሴ፤ የአውሮፓ ቻምፒዮን ሊግን ያነሳ ብቸኛው የፈረንሳይ ክለብ ነው።

0 Comments
0 Shares