ከ40 ቀናት በኋላ አማዞን ጫካ ውስጥ የተገኙት ልጆች እናት ሕፃናቱ እሷን ትተዋት እርዳታ ፍለጋ እንዲሄዱ እንዳደረገች ተሰምቷል።
ከ40 ቀናት በኋላ አማዞን ጫካ ውስጥ የተገኙት ልጆች እናት ሕፃናቱ እሷን ትተዋት እርዳታ ፍለጋ እንዲሄዱ እንዳደረገች ተሰምቷል።
WWW.BBC.COM
‘አማዞን ጫካ ውስጥ የተገኙት ሕፃናት እናት፤ ልጆቿ እሷን ትተው እራሳቸውን እንዲያድኑ ነግራቸዋለች’ - BBC News አማርኛ
ከ40 ቀናት በኋላ በጥቅጥቁ የአማዞን ጫካ ውስጥ የተገኙት ልጆች እናት ሕፃናቱ እሷን ትተዋት እርዳታ ፍለጋ እንዲሄዱ እንዳደረገች ተሰምቷል። እናት ማግዳሌና ሙኩቱይ ከአውሮፕላን አደጋው በኋላ ለአራት ቀናት በሕይወት መቆየቷን የልጆቹ አባት ማኑዌል ራኖኩዌ ይናገራል።
0 Comments 0 Shares