በአፍሪካ ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሌተናንት ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን አሳወቀ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዣዥ በኢትዮጵያ መንግሥት አማካይነት ከሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ. ም. ጀምሮ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን አየር መንገዱ ያወጣው መግለጫ ይጠቁማል።

0 Comments
0 Shares