ከአምስት ሚሊዮን በላይ ነዋሪ እንዳላት የሚነገርላት አዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የውሃ አቅርቦት ችግር አለባት። በከተማዋ ውስጥ በሳምንት ለሰባት ቀናት ለ24 ሰዓታት ውሃ የሚያገኝ አካባቢ የለም። በዚህ የከተማዋ ፈተና ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ጉዳዩ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል። ከወዲሁ መፍትሄ ካልተበጀ አዲስ አበባ የምታስተናግዳቸው እንግዶቿ ብቻ ሳይሆኑ፣ ነዋሪዎቿም የሚሸሿት ከተማ ልትሆን እንደምትችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።

0 Comments
0 Shares