የሒልተን ሆቴል ሽያጭ ዋጋ ትመና ጥናት ተጠናቀቀ
ዳዊት እንደሻው
Wed, 04/25/2018 - 09:28
የሒልተን ሆቴል ሽያጭ ዋጋ ትመና ጥናት ተጠናቀቀ ዳዊት እንደሻው Wed, 04/25/2018 - 09:28
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የሒልተን ሆቴል ሽያጭ ዋጋ ትመና ጥናት ተጠናቀቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የሒልተን አዲስ አበባ ሆቴልን ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር ሲደረግ የነበረው የዋጋ ትመና ጥናት መጠናቀቁን ታወቀ፡፡ የዋጋ ትመና ጥናቱን ሲያካሄድ የነበረው የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የተባለ መንግሥታዊ አማካሪ ተቋም ጥናቱን አጠናቆ፣ ለመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ማቅረቡን የሪፖርተር ምንጮች ተናግረዋል፡፡
0 Comments 0 Shares