የፌዴራል ዳኞች ምልመላ ቅሬታ አስነሳ
ታምሩ ጽጌ
Wed, 04/25/2018 - 09:34
የፌዴራል ዳኞች ምልመላ ቅሬታ አስነሳ ታምሩ ጽጌ Wed, 04/25/2018 - 09:34
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የፌዴራል ዳኞች ምልመላ ቅሬታ አስነሳ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ጽሕፈት ቤት ለሦስቱም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማለትም ለፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ፣ ለከፍተኛና ለጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ዳኞችን ለመሾም ያደረገው ምልመላ ሕጉን ያልተከተለ፣ አድልኦና መገለል ያለበት አሠራር ተግብሯል በማለት ቅሬታ ቀረበበት፡፡
0 Comments 0 Shares