የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ኢትዮጵያን በእጅጉ ተቸ
ብሩክ አብዱ
Wed, 04/25/2018 - 09:40
የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ኢትዮጵያን በእጅጉ ተቸ ብሩክ አብዱ Wed, 04/25/2018 - 09:40
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ኢትዮጵያን በእጅጉ ተቸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የአሜሪካ የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሠራተኞች ጉዳይ ቢሮ እ.ኤ.አ. በ2017 በኢትዮጵያ የነበረውን የሰብዓዊ አያያዝ በእጅጉ ተቸ፡፡ ቢሮው ቅዳሜ ሚያዚያ 13 ቀን 2010 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት በተጠቀሰው ዓመት ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብቶቻቸው በአግባቡ እንዳይከበሩላቸው፣ ከፍተኛ ፈተና ገጥሞአቸው እንደነበረ አስታውቋል፡፡
0 Comments 0 Shares