የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በክብር ተሸኙ
ዳዊት እንደሻው
Wed, 04/25/2018 - 09:50
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በክብር ተሸኙ ዳዊት እንደሻው Wed, 04/25/2018 - 09:50
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በክብር ተሸኙ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ በሥልጣን ዘመናቸው ላበረከቱት አስተዋጽኦ በይፋ የክብር አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡ አቶ ኃይለ ማርያም አገሪቱ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የክብር ሜዳሊያና ዲፕሎማ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተበረከተላቸው፡፡
0 Comments 0 Shares