WWW.BBC.COM
በፖስታ ቦምብ በመላክ አሜሪካዊያንን ያሸበረው ቴድ ካዚንሲ እሥር ቤት ሞቶ ተገኘ - BBC News አማርኛ
ቴዎዶር ካዚንስኪ ይባላል። ኤፍቢአይ ዩናቦምበር የሚል ስም ሰጥቶታል። በፖስታ ቦምብ በመላክ አሜሪካዊያንን ለዓመታት ሲያሸብር የቆየ ግለሰብ ነው። የግለሰቡን የወንጀል ታሪክ የሚተርክ ተከታታይ ፊልም ተሰርቷል።
0 Comments 0 Shares