ኤርትራ ነፃነቷን ያወጀችበት ሕዝበ-ውሳኔ የተካሄደው የዛሬ 25 ዓመት በዚህ ሳምንት ውስጥ ነበር። በኢትዮጵያዊያን በኩል በሕዝበ-ውሳኔው ላይ የተለያዩ አመለካከቶች እየተነሱ እስካሁን ድረስ ዘልቋል።

0 Comments
0 Shares